ኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ትብብር

የጥናት የምርምር ጥሪ

ምሁራኖች ፣ ጠበብት ፣ ተመራማሪዎች ፣
በተጠቀሱት እርዕሶች ላይ ስራችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን
Call for paper

ለምን ወደቅን?

ጉባኤ
በቶሮንቶ ካናዳ
ግንቦት 2 2017 (May 10, 2025)

የጥቁር ሕዝቦች ሥልጣኔ ከነበረበት ከፍታ ወርዶ ዛሬ ካለበት ድቅድቅ ጨለማ ደርሷል፡፡ የዚህ ውድቀት ዉጤቱ ፤ ጥቁር ህዝብ ሰዉ መሆኑ ጥርጣሬ ዉስጥ እስኪገባና ጥቁር ሆኖ መፈጠር ሃጢያት እስኪመስል ድረስ በዘመኑ የሥልጣኔ መሪ ሃገሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሲንጸባረቅ ይታያል፡፡