ብንተባበር ከወደቅንበት እንነሳለን
አባልመሆን
የመወያያ መድረኩን ለመጠቀም ማንኛዉም ተሳታፊ አባል መሆን ይጠበቅበታል፡፡ ለአባልነት የሚጠየቅ መዋጮ የለም፡፡ ስራችንን በመደገፍ ለምታደርጉልን እገዛ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡
አባል በመሆን ሃሳብዎትን መድረኩ ላይ ለማጋራትና የሌሎች አባላትን ስራ ለማየት ያስችልዎታል፡፡
በጉባኤ ላይ ሥራቸዉ ለሚያቀርቡ ተሳታፊዎች ቅድሚያ ጥያቄ ለማቀርብ ያስችልዎታል ፡፡
የገምጋሚዉን ኮሚቴ የመምረጥና ለግምገማ ኮሚቴ እጩነት የመጠቆም መብት ይኖረዎታል፡፡
ለመመዝገብ ሙሉ ስምና Email ብቻ ነዉ የሚያስፈልግዎ
አባል መሆን እፈልጋለሁ
ለምን ወደቅን?
ጉባኤ
በቶሮንቶ ካናዳ
ግንቦት 2 2017 (May 10, 2025)
የጥቁር ሕዝቦች ሥልጣኔ ከነበረበት ከፍታ ወርዶ ዛሬ ካለበት ድቅድቅ ጨለማ ደርሷል፡፡ የዚህ ውድቀት ዉጤቱ ፤ ጥቁር ህዝብ ሰዉ መሆኑ ጥርጣሬ ዉስጥ እስኪገባና ጥቁር ሆኖ መፈጠር ሃጢያት እስኪመስል ድረስ በዘመኑ የሥልጣኔ መሪ ሃገሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሲንጸባረቅ ይታያል፡፡
የጥናትና የምርምር የትብብር ጥሪ
Call for paper
ምሁራኖች ፣ ጠበብት ፣ ተመራማሪዎች
በተጠቀሱት እርዕሶች ላይ ስራችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡
- ጥንታዊ የአፍሪካ የማህበረሰብ ስልጣኔዎችና ያስገኟቸዉ የቴክኖሎጂ ዉጤቶች፣ በአስትሮኖሚ፣ በተምህርት ፣በምህንድስና፣በህክምና ወዘተ
- ለምን ወደቅን
ለተጫማሪ ንባብ