ኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ትብብር

የጥናት የምርምር ጥሪ

ምሁራኖች ፣ ጠበብት ፣ ተመራማሪዎች ፣
በተጠቀሱት እርዕሶች ላይ ስራችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን
Call for paper

ብንተባበር ከወደቅንበት እንነሳለን

ወገኔ

ኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ትብብር

Please enable JavaScript in your browser to complete this form.

ለምን ወደቅን?

ጉባኤ
በቶሮንቶ ካናዳ
ግንቦት 2 2017 (May 10, 2025)

የጥቁር ሕዝቦች ሥልጣኔ ከነበረበት ከፍታ ወርዶ ዛሬ ካለበት ድቅድቅ ጨለማ ደርሷል፡፡ የዚህ ውድቀት ዉጤቱ ፤ ጥቁር ህዝብ ሰዉ መሆኑ ጥርጣሬ ዉስጥ እስኪገባና ጥቁር ሆኖ መፈጠር ሃጢያት እስኪመስል ድረስ በዘመኑ የሥልጣኔ መሪ ሃገሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሲንጸባረቅ ይታያል፡፡

የጥናትና የምርምር የትብብር ጥሪ

Call for paper
ምሁራኖች ፣ ጠበብት ፣ ተመራማሪዎች
በተጠቀሱት እርዕሶች ላይ ስራችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡

  1. ጥንታዊ የአፍሪካ የማህበረሰብ ስልጣኔዎችና ያስገኟቸዉ የቴክኖሎጂ ዉጤቶች፣ በአስትሮኖሚ፣ በተምህርት ፣በምህንድስና፣በህክምና ወዘተ
  2. ለምን ወደቅን

ለተጫማሪ ንባብ